NGUC News
Recent stories from around Campus ,published daily.
NGUC Headline News and Upcoming events

ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ3 ሺ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ
ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአገር ውስጥ እና በውጪ አገራት ( በሱማሌ ላንድ እና ፑንት ላንድ ) በሚገኙ ካምፓሶቹ በዲግሪ እና በቴክኒክ ሙያ ትምህርት እና ስልጠና መርሃ ግብሮች 3ሺ 200 ተማሪዎችን አስመርቋል። ተማሪዎቹ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሶሾሎጂ ፣ ነርሲንግ እና በሌሎች ትምህርቶች የተመረቁ ናቸው። በኦሮምያ ባህል አዳራሽ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ማቲዎስ ጊቺሌ የተማሪዎቹን መመረቅ አስመልክቶ...

Presidents Message on 2019 graduation ceremony
Congratulations.. It is my honor, and Privilege, to Congratulate our New Generation University Colleges’ (NGUC) prospective graduating class of 2019, the parents, family members, friends, lecturers/Professors, and all NGUC’s academic communities. I would like to say Congratulations and happy...

ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ 2012 የድህረ ምረቃ በመደበኛ እና በርቀት ትምህርት ለመጀመር የሰራ ነው
ኒው ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በኢትዮጲያ የጥራት ደረጃ ኤጀንሲ የተዘጋጁት ስታንዳርዶች በተገቢው መልክ በመፈፀም በ2012 ዓ/ም በተቋም ደረጃ አይ ኤስ ኦ (ISO) ሰርቲፊኬት ለማግኘት የሚያስችለውን ተግባራት እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። የዩኒቨርስቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት እንደገለጹት ዩኒቨርስቲው የትምህርት አሰጣጥ ጥራት ደረጃውን በማሳደግ አዳዲስ የድህረ ምረቃ በመደበኛ እና በርቀት ትምህርት ለመጀመር ለዚሁ ተገቢ የሆነ እውቅና ለማግኘት የሚያስችለው...
Webmail
Luanch webmail
Services & Support
Submit a help request
Campus Map
Getting around Head Campuse
Tools Launchpad
NGUC app ,Goggle drive
About NGUC
Facts
History
Accreditation
+251 -1 -663844/3
101907 Addis Ababa,Ethiopia
Addis Ababa - 22 Mazoria
Near to Addis Hiwet Hospital
Let's Connected
Follow Us